General · Other Businesses
Adulian Advertising and Promotion PLC, established in 2007 G.C, is engaged in printing, advertising and promotion services in Ethiopia. Billboards and lightbox T-shirts and caps supply and printing Car and wall branding Billboard rental Banners, stickers and pop up materials Brochures, posters, flyers, key holders Booklets, folders and design of logo, web design Magazines and yearbooks, and many more... አዱሊያን ማስታወቂያና ፕሮሞሽን በተሰማራበት በማስታወቂያና ፕሮሞሽን የስራ ዘርፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ስያሜውን አግኝቶ የተቋቋመው እና ስራውን በይፋ የጀመረው በሶስት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች በወርሃ ግንቦት በ1999 ዓ.ም ነበር። ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በማስታወቂያና ፕሮሞሽን ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ተወዳዳሪ ሆኖ የራሱን አሻራ በዘርፉ ላይ እያሳረፈ ለራሱም ሆነ ለዘርፉ ትልቅ እመርታ እያመጣ ያለ የግል ድርጅት ነው። ድርጅታችን አሁን ወዳለበት ኃላ.የተ.የግ.ማ. ከመቀየሩም በፊት ጀምሮ በአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በተሰጠው መለያ ቁጥር 0013823742 እንዲሁም በተጨማሪ እሴት ታክስ ቁጥር 3046810002 ተመዝግቦ መንግስት ከድርጅቱ የሚጠበቅበትን ግዴታውን እየተወጣ የሚገኝ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ዘርፉ የሚፈልገውን የማስታወቂያና ፕሮሞሽን ስራ በከፍተኛ ጥራት እና በደንበኞቹ ፍላጎት ላይ በመመስረት በአነስተኛ ዋጋ እና በተፈለገው ጊዜ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ድርጅቱ ማንኛውንም አይነት የፕሮሞሽንና የማስታወቂያ አገልግሎት ለመስጠት እንዲሁም ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ ለማከናወን የደንበኞቹን ትዕዛዝ ለመቀበል ዝግጅቱን ጨርሶ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ዓላማችን በሀገራችን ብሎም በአህጉራችን ተወዳዳሪ እና ተመራጭ የሆነ የማስታወቂያ እና የፕሮሞሽን ተቋም በመሆን፣ አገልግሎታችንን ለደንበኞቻችን ጥራቱን በጠበቀ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ማቅረብ ነው። በአክሱም ስልጣኔ ጊዜ አዱሊያስ ወደብ የብዙ ኢትዮጵያውያን የስራ መናኸሪያ በመሆን ለዓለም ስልጣኔ ሀገራችን ትልቅ አስተዋፅዖ አበርክታለች። ስለሆነም ያንን የድሮ ክብራችንን እና ዝናችንን ለብዙ ወገኖቻችን የስራ ዕድል በመፍጠር ያለፈ የመሰለውን ዝናችንን ማስመለስ እና "ትልቅ ነበርን፤ ወደ ፊትም ትልቅ እንሆናለን" የሚለውን አስተሳሰብ ማስረፅ ትልቁ ራዕያችን ነዉ። ድርጅታችን ደንበኞቹን ለማገልገል ይረዳው ዘንድ በዚህ መልኩ ራሱን በማዋቀር ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። ስራ አስኪያጅ አስተዳደርና ሂሳብ ክፍል ምርት እና ጥራት ቁጥጥር ገበያ ጥናትና ማስታወቂያ ቅበላ ክፍል ምርት ክፍል ማስረከቢያ ክፍል እንደሚታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ በየጊዜው እድገቷን ለማስቀጠል እና ካደጉት ሀገራት ተርታ መሰለፍ ትችል ዘንድ መንግስት የተለያዩ ጥረቶችን እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል። እኛም ይህንን የሀገራችንን በጎ መንገድ በተሰማራንበት የማስታወቂያና ፕሮሞሽን የስራ ዘርፍ የራሳችንን አሻራ ለማሳረፍ ይረዳሉ ብለን ከዚህ በታች ያስቀመጥናቸውን መርሆዎች አስቀምጠን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን። አዳዲስ ፈጠራዎችንና ለስኬት መስራት ብሔራዊ ንቅናቄ በመፍጠር ከግብ ማድረስ የባለ ድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማሳደግ ሀይማኖት፣ ፆታ፣ እድሜ፣ ቀለም እና ወዘተ ልዩነት ሳናደርግ ማህበረሰቡን በእኩል እና በተመጣጣኝ ዋጋ ፍላጎቶቻቸውን ለማሳካት በቁርጠኝነት ማገልገል አዋሽ ኢንሹራንስ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አዋሽ ባንክ ቡና ኢንሹራንስ ዳሽን ባንክ ብርሃን ባንክ ሕብረት ባንክ ደቡብ ግሎባል ባንክ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ዮቴክ ኮንስትራክሽን አሰር ኮንስትራክስን ተስፋዬ ለገሰ ኮንስትራክሽን ፍቅር ውሃ አፍሪካ ውሃ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ኦሮሚያ ጤና ቢሮ ……………. ADDRESS +251-911-220520 +251-911-611868 +251-911-531576
Website coming soon
Adulian Advertising & Promotion PLC is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this businessKeep looking
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa