Ayenew Business & Management Consultancy Service

Consulting Services · Ethiopian Service Providers

is an Ethiopian business and development consulting firm that offers feasibility studies, strategic and business plans, project management, various procedural manuals, work rules, and drafts of collective agreements in Afaan Oromo and Amharic, and organizational structure and salary scale studies. አየነው የንግድና የሥራ አመራር ምክር አገልግሎት በዘመናዊ ትምህርት የዳበረ የስራ አመራር የፋይናንስ የፕሮጀክት ጥናትና የገበያ ጥበብ በመጠቀም ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ከአምራች ድርጅቶችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ከኢንቨስተሮች ጋር የቀረበ ግንኙነት በመፍጠር የየድርጅቶቻቸውን የአሰራር ስርዓት በማጥናትና የአሰራር ድክመቶችን በመለየት ለተሻለ ውጤታማነትና ትርፋማነት አማራጭ መፍትሄዎች ማፍለቅ ለአፈፃፀሙ የቅርብ ዕገዛ ማድረግ ወይም የተመረጠው የአሰራር ስልት ተግባራዊ ሆኖ ውጤት እንዲያስገኝ ኃላፊነቱን ወስዶ መስራት ግንባር ቀደም ተግባሩ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የምክር አገልግሎት ድርጅት ነው፡፡ ይህ የምክር አገልግሎት ሥራውን በብቃትና በጥራት የሚያከናውኑ በተለያዩ የሙያ መስኮች የላቀ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ይዞ የሚንቀሳቀስና በእነዚህ ባለሙያዎች የምክር፣ የጥናትና፣ የስልጠና አገልግሎቱን ደንበኞች ባሉበት ቦታ በመገኘት ወይም የምክር አገልግሎቱ በሚያዘጋጀው አመቺ ቦታ ይሰጣል፡፡ ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች (Services We Provide are preparation of) የንግድ ዕቅድ (ቢዝነስ ፕላን ) አዋጭነት ጥናት ማካሄድ (Feasibility study) የንግድ ዕቅድ (ቢዝነስ ፕላን እና ስትራጂክ ዕቅድ ማዘጋጀት (Strategic and Business Plans) የፕሮጀክት ሥራ አመራር አልግሎት መስጠት (Project Management) የሥራ መሪያዎችን ፣ ሥራ ደንቦችን ፣ የህብረት ስምምነት ረቂቅ በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ማዘጀት (Different Procedural Manuals, Work Rules & draft of Collective Agreement in Afaan Oromo & Amharic) ድርጅታዊ መዋቅርና አደረጃጀት የደመወዝ ስኬልና ጥቅማጥቅም (Organizational Structure & Salary Scale Studies etc) ማዘጀትና የመሳሰሉት ናቸው አገልግሎቱን ደንበኞች ባሉበት ቦታ በመገኘት እንሰጣለን (we provide these Services in our site or at our client's premises)

Website coming soon

Ayenew Business & Management Consultancy Service is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More consulting services in Addis Ababa

See all Consulting Services in Addis Ababa