Textile Manufacturing · Manufacturers
About Us Classifying Ethiopia’s national costume into one easily identifiable variety is daunting. Of course, the well-known snow-white outfits have been commonly associated with Ethiopia’s national identity, but this is just the tip of the iceberg. More About Store Traditional Cloths Take Orders Scheduled Offers Modern Dresses Fashion Accessories Traditional Cloths Take Orders Scheduled Offers Modern Dresses Fashion Accessories ባለ ካባ ዲዛይን የተመሰረተዉ መጋቢት 23/2014 በ ኢትዮጰያ አቆጣጠር ሲሆን ስያሜዉን ያገኘዉ ካባ ከሚለዉ የ አማረኛ ቃል ነዉ፤ ካባ የሚለዉ ቀጥታ ትርጉሙ ’’ኮት’’ ማልት ቢሆንም የልብስ አገልግሎቱ ግን የኮትን ያህል ብቻ አይደለም፡፡ ካባ ማንኛዉም ሰዉ ስለፈለገ ብቻ የሚለብሰዉ ልብስ አይደለም፤ ቀደም ሲል ነገስታት ና ሹማምንት እንደንግስና መገለጫ ልብስ ይጠቀሙት ነበር፤ በ አሁን ዘመን ግን የክብር ሽልማት ላይ፣ አባቶች ልዩ ፕሮግራም ላይ እንዲሁም ሙሽሮች ይለብሱታል፤ እኛም ባለካባ የሚለዉን ቃል እንደስያሜ ስንወስደዉ የምንሰራቸዉ አልባሳት ልክ እንደ ካባ ለበሹ ግርማሞገስ ያጎናጽፋል ብለን በማመናችን ነዉ፡፡ አላማችን የልብስ ዲዛይናችን ልዩ ፈጠራ ተጠቅመን ደረጃዉን በጠበቀ ግበአት በመጠቀም የምናመርታቸዉ የልብስ ዉጤቶች አንድ ደረጃ ከፍ በማድረግና ና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ፍላጎት ና ተደራሽነትን ባማካለ መልኩ ያቀርባል፡፡ ህልማችን ባለ ካባ ዲዛይን በስፋት ዘመናዊ ና ባህላዊ አልባሳትን በላቀ መልኩ እንዲሁም ደረጃዉን ከፍ ማድረግ ና ከሀገር አልፎ ለተቀረዉ አለም ክፍሎች ምርቶቻችንን በማስተዋቅ አለም አቀፍ ብራንድ ለማድረግ ብሎም ለ ሀገርም ጥሩ የገቢ ምንጭ መሆንን ህልም አድርጎ ተነስቷል፡፡
Website coming soon
Bale Kaba Design is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this businessKeep looking
Textile Manufacturing · Addis Ababa
Textile Manufacturing · Addis Ababa
Textile Manufacturing · Addis Ababa
Textile Manufacturing · Addis Ababa
Textile Manufacturing · Addis Ababa
Textile Manufacturing · Addis Ababa