Buna Pen

Metal & Plastics Manufacturing · Manufacturers

began to be manufactured in Mojo town at a factory equipped with state of the art equipment that had an initial production capacity of 17.5 million pens per annum. With the delivery of a second and larger set of machinery, the capacity has expanded to 67.5 Million pens annually. The factory was inaugurated and started operation in July 2019. Following an intensive period of 9 Months of market testing, quality refinements, and ironing out all teething problems, Buna Pen is currently available throughout Ethiopia. ቡና የሚለው ስም መላ ኢትዮጵዊያንን በኩራት የሚያነቃቃ ቃል ነው። ኢትዮጵያ በዓለም ዙሪያ ድንቅ በሆነው ቡናዋ ትታወቃለች። በ15 ዓመታት ውስጥ ቀርጫንሼ ግሩፕ በኢትዮጵያ ትልቁ የቡና አምራችና ላኪ ለመሆን ችሏል። ፍትሃዊነት እና ተአማኒነት ያለው የቡና ዕሴት ሰንሰለት በመተግበር መርህ ላይ ተመስርቶ፣ ቀርጫንሼ የደንበኞቹን ፍላጎት ማርካት የቻለ ልባም ባለራዕይ ኩባንያ ነው። ኩባንያው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከ1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ያሉ የቡና አልሚዎች ኑሮ ላይ ተደራሽ ያደርጋል። ቀርጫንሼ ምርጥ ቡና የማቅረብ ተነሳሽነት ተከታታይነት ባለው መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ፣ የተሻለ መሰረተ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እና አመራረቶች ከመተግበር ጋር ተዳምሮ 10 በመቶ የሚሆነውን ዓመታዊ ትርፉን ለማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች የሚያውል ሲሆን ይህም የትምህርት ቤቶች ግንባታና የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ያካተተ ነው። የቀርጫንሼ በስኬትና ተነሳሽነት ወደ ልህቀት በሚያደርገው ጉዞ ታጅቦ ራሱን የቻለ ቡና ስክሪብቶ ማምረቻ የተባለ ግሩፕን መፍጠር ችሏል!! በስክሪብቶ ምርታችን የኢትዮጵያ አምራቾችን መገለጫ በአፍሪካም ጭምር ከፍ እንዲሉ በማስቻል ሂደት የገበያ የበላይነት በመያዝ ኢትዮጵያዊያን አምራቾችን በማነቃቃት በተጨማሪ ስራ አቅርቦት እና በሀገር ውስጥ ምርት ኢኮኖሚው እንዲዳብር በማስቻል የስራ ፈጣሪነት መንፈስ እንዲጎለብት የማድረግ ግብ ሰንቀናል። በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ቀዳሚና ምርጥ ስክሪብቶ አምራች ለመሆን፡፡ በትምህርት ድጋፍ ፕሮግራሞች በመታገዝ ተፈላጊነትን ለማነቃቃትና ለመሳብ፡፡ ከኢትዮጵያ ባለፈ የአፍሪካን ገበያ በበቂ ሁኔታ ማዳረስ፡፡ የቀርጫንሼ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የማምረት ክፍል የሆነው ደምበሊሰ የመጀመሪያውን የማምረት ስራ በቡና እስክርቢቶ በሐምሌ ወር 2011 ዓ.ም. የጀመረ ሲሆን በዓሁኑ ወቅት በሞጆ የሚገኝው ዘመናዊ በሆነው እና በአመት 67.5 ሚሊዮን ስክርቢቶዎች የማምረት አቅም ባለው ፋብሪካ ውስጥ የሚያመረታቸውን እስክርቢቶዎች በሁሉም ኢትዮጵያውያ ክልሎች ውስጥ ለገበያ ማድረስ ችሏል። በሀገር ውስጥ ምርት ኢትዮጵያውያንን በማገልገልአችን ኩራት ይሰማናል! በርግጥም ለመላ ኢትዮጵያውያን "ነገን እንፅፋለን"!

South African Street, Africa Insurance Building, 6th Floor, Addis Ababa, Ethiopia

+251 963 48 48 48

+251 930 01 73 86

www.bunapen.com

Website coming soon

Buna Pen is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More metal & plastics manufacturing in Addis Ababa

See all Metal & Plastics Manufacturing in Addis Ababa