Small Retail · Micro and Small Enterprise
Edget Beselam Wood and Metal Work Partnership is a household and office furniture manufacturing company in Ethiopia. We do all sorts of wood and metal works. We are attentive to detail, and we value quality and customer satisfaction immensely. In all we do, we emphasize on: Creativity Quality Customer satisfaction Our products include: Tamburata door (modern in-house door) Kitchen cabinet Cupboard Bed Sofa Verandah/balcony rail Various types of beautifully designed wood and metal works Visit or call us! እድገት በሰላም የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ ሽርክና ማኅበር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የእንጨት እና ብረታ ብረት አምራች ሲሆን፣ ሁሉንም ዓይነት የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎች በከፍተኛ ጥራት እና ደንበኞቻችንን በማርካት እንሠራለን። በሥራችን ሁሉ የሚከተሉትን እናሳያለን፦ የፈጠራ ችሎታ ጥራት የደንበኞች እርካታ ምርቶቻችን፦ ታንቡራታ በሮች (ዘመናዊ የቤት ውስጥ በሮች) ኪችን ካቢኔት ቁም ሳጥን አልጋ ሶፋ የበረንዳ ፍርግርጎች አጠቃላይ ውብ እና ያማሩ የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎችን እንሠራለን። ይጎብኙን! ይደውሉልን!
Besides Abyssinnia Water Bottling ከአቢሲንያ ውሃ ፋብሪካ ከፍ ብሎ, Sululta, Ethiopia
Website coming soon
Edget Beselam Wood and Metal Work Partnership | እድገት በሰላም የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ ሽርክና ማኅበር is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this business