Jano Embroidery and Printing PLC

Training Centers · Education & Training

are also involved in promotional item printing. ጃኖ የስፌትና የህትመት ስራ ሀ/የ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ከጃፓን ባስመጣናቸዉ ማሽኖች ማንኛዉንም አይነት የጨርቅ ላይ ጥልፎችን በሚፈልጉት ዲዛይንና ቀለም (የኢምብሮይደሪ) ሥራ እና ሌሎች የህትመት ማስታወቂያ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ኩባንያ ነው። ኢምብሮይደሪ ጥልፍ ልብስን፣ ጨርቃ ጨርቅን ወይም ሌሎች ቁሳቁሶችን በመርፌ እና በክር የማስዋብ ዘዴ ሲሆን ድርጅታችን ጃኖ የስፌትና የህትመት ስራ ሀ/የ/የግ/ማ ለትምህርት ቤቶች፣ ለሀይማኖት ተቋማት፣ ለባንኮች እንዲሁም አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ማንኛውም ተቋማትና ግለሰቦች መሰል አገልግሎቶችን ይሰጣል። ተጨማሪ ድርጅታችን ጃኖ የስፌትና የህትመት ስራ ሀ/የ/የግ/ማህበር የተለያዩ የማስታወቂያ ሕትመት ሥራዎችን ያከናውናል። አድርሻ፦ አዲሱ ገበያ፣ ከፅዮን ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ሞባይል፦ +251 911 41 25 98 | +251 912 68 84 76 ኢሚል፦ Konikassa22@gmail.com You can Visit our advert on 2merkato.com Link: https://www.2merkato.com/directory/40677-jano-embroidery-and-printing-plc

Addisu Gebeya, 100 meters from Tsion Hotel, Addis Ababa, Ethiopia

+251 911 41 25 98

+251 912 68 84 76

konikassa22@gmail.com

Website coming soon

Jano Embroidery and Printing PLC is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More training centers in Addis Ababa

See all Training Centers in Addis Ababa