Nolawit Real Estate Consultant

Real Estate Agents · Agents in Ethiopia

is bringing world-class luxury high-end apartments to key Addis Ab a ba neighborhoods. In doing so, we strive to meet the needs of luxury living in Ethiopia while also providing long-term profitable real estate investment opportunities. OUR PROJECTS በለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ጀርባ የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን ሽያጭ ተጀምሯል ምቹ በሆነ አከፋፈል 194.67 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ሰላማናዊ እና ጨዋ የመኖሪያ አካባቢ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዋናው መንገድ 190 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የመገበያያ ማዕከላት፣ የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ በእያንዳንዱ ህንፃ መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ አለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት +251 966 21 46 49 ይደውሉ የክሪስሙስ ዩንየን ታወር አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 3B+G+16 ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው 167 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሦስት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ የመገበያያ ማዕከላት፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት ለኢንቨስትመንት ምቹ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት። 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር : +251 966 21 46 49 ይደውሉ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር የሀልካያን ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ ወደ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት ወይም ዳኑ የአጥንት ህክምና ማዕከል በሚያስወርደው አስፋልት መንገድ ዳር ላይ ይገኛል የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን እንደዚሁም ስፋታቸው ከ42 ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች የመጀመሪያ ፎቅ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ። ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት የመገበያያ ማዕከላት፣ የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፣ ላይብረሪ፣ ፓርኮች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ…

Website coming soon

Nolawit Real Estate Consultant is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More real estate agents in Addis Ababa

See all Real Estate Agents in Addis Ababa