SEBLE REALESTATE AGENT- Apartments for sale at African Union, CMC, Bole, Summit, Ayat, Furi and Piassa

Real Estate Agents · Agents in Ethiopia

We have a wide range of plots for sale in key areas of Addis Ababa, Ethiopia such as Sarbet (African Union), CMC, Bole, Summit, Ayat, Furi and Piassa. Please call us for further information 0900631437/0940152479 or visit a our telegram channal : https://t.me/+qCX4-tFRmnw2OGE0 NEW SITE - ኤስድሮስ ሪል እስቴት - Around Axum Hotel በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢዱስትሪ አ.ማ ልዩ አማራጭ የኤስድሮስን እሴት ለሚጋሩ ብቻ በ22 አክሱም ሆቴል አካባቢ በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ:: በአ.አ አክሱም ሆቴል አካባቢ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ልዩ የሚያደርገው! ባለ 3 ወለል የመኪና ማቆምያ ያለው፣ 2 አሳንሰሮች ያሉት፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ የደህንነት ካሜራ፣ የህንፃ አስተዳደር ቢሮ ......እና ሌላም ሌላም ያለው ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል በከፊል ግንባታ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ። ለአክሲዮን ማህበሩ አባላት እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ቅድሚያ እንሰጣለን። #የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 129.48፣ 131.85 እና 133.04 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 187.68ካሬ ባለ 2 መኝታ 129.48፣ 131.85 እና 133.04 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 187.68ካሬ #ቅድሚያ ክፍያ: 25% ብቻ ቀሪውን በ24 ወራት ጊዜ ውስጥ በየአራት ወሩ። #ማስረከብያ ጊዜ፡ 24 ወራት #ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ። 0900631437 or 0983037603 የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች በልዩ አማራጭ መገናኛ አምቼ በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ በመገናኛ አምቼ አካባቢ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ለመኖርያ፣ ለገስት ሃውስ፣ ለኪራይ እንዲሁም ለአዋጭ ኢንቨስትመንት የሚሆን እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 አሳንሰሮች ያሉት፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን 300 ካሬ ቴራስ.......እና ሌላም ሌላም ያለው ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል በከፊል ግንባታ እና ሙሉ ግንባታ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ። # የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 133 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 160፣ 177 እና 180 ካሬ ባለ 2 መኝታ 133 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 160፣ 177 እና 180 ካሬ # ቅድሚያ ክፍያ 25% ብቻ ቀሪውን በግንባታ ሂደት(Construction progress) # ማስረከብያ ጊዜ፡ 16 ወራት # ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ። 0900631437 or 0983037603 በልዩ አማራጭ ገርጂ መብራት ሃይል በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ በገርጂ መብራት ሃይል በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ለመኖርያ፣ ለገስት ሃውስ፣ ለኪራይ እንዲሁም ለአዋጭ ኢንቨስትመንት የሚሆን እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 አሳንሰሮች ያሉት፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ቴራስ.......እና ሌላም ሌላም ያለው ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል በከፊል ግንባታ እና ሙሉ ግንባታ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ። #የቤቶች ስፋት፡- ባለ 3 መኝታ 166 እና 168ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 177 እና 187 ካሬ ባለ 3 መኝታ 166 እና 168ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 177 እና 187 ካሬ #ቅድሚያ ክፍያ 20% ብቻ ቀሪውን በግንባታ ሂደት(Construction progress) # ማስረከብያ ጊዜ፡ 24 ወራት 0900631437 or 0983037603 በልዩ አማራጭ በጎተራ ማሳለጫ በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ በአዲስ አባባ እምብርት ጎተራ ማሳለጫ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ 4 አሳንሰሮች ያሉት፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ.......እና ሌላም ሌላም ያለው እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል በልዩ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ ከዛም ያመሰግኑናል። ያስተውሉ ከ50% በላይ ቤቶች ሸጠን ጥቂት ብቻ እርስዎን ይጠብቃሉ። #የቤቶች ስፋት፡- ባለ 3 መኝታ ከ168 ካሬ -191 ካሬ #ቅድሚያ ክፍያ 20% ብቻ ቀሪውን በግንባታ ሂደት(Construction progress) # ማስረከብያ ጊዜ፡ 24 ወራት #ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ። 0900631437 or 0983037603 በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እየተገነቡ የሚገኙትን የንግድ ሱቆችና የመኖሪያ አፓርትመንቶች የእርሶ ያድርጓቸው፡፡

Addis Ababa, Ethiopia

+251 900 631437

+251 940 152479

Website coming soon

SEBLE REALESTATE AGENT- Apartments for sale at African Union, CMC, Bole, Summit, Ayat, Furi and Piassa is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More real estate agents in Addis Ababa

See all Real Estate Agents in Addis Ababa