Consulting Services · Ethiopian Service Providers
Sky Light Security and Cleaning Service PLC is a professional security and cleaning company in Ethiopia offering a reliable security service as well as quality and expert cleaning service to households and all sorts of commercial establishments. The company also provides a commission service for selling, buying, and rental of houses, warehouses, cars, furniture, and different properties. Security service Cleaning service Commission service Offices Hotels Hospitals Residents Embassies Buildings (completed or under construction) Factories Office cleaning Office and house full cleaning Cleaning of buildings during and after construction Carpet cleaning Glass windows cleaning Sofa cleaning Car wash Selling, buying, rental of house, building, warehouse, car, household and office furniture, etc Call us, and you will get excellent service! "What identifies us is legal trade license, quality assurance and professional insurance indemnity" ስካይ ላይት የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖሪያ ቤቶች እና ለተለያዩ ተቋማት ህንጻዎች አስተማማኝ የሆነ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ቤቶችን፣ መኪናዎችን፣ መጋዘኖችን እና ሌሎች ንብረቶችን በመግዛትና በመሸጥ እንዲሁም በማሻሻጥ የኮሚሽን ስራ ይሰራል። የጥበቃ አገልግሎት የፅዳት አገልግሎት የኮሚሽን አገልግሎት እየተገነቡ ላሉ እና ላለቁ ህንፃዎች ለግል ድርጅቶች ለመንግስት መ/ቤቶች ለሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ለፋብሪካዎች ለገበያ ማእከላት ለግል ሱቆች ለመናፈሻና መኖርያ ቤቶች ወዘተ የቢሮ ጽዳት የህንፃና የመኖርያ ቤት ሙሉ ጽዳት ከግንባታ በኋላ የህንፃና የመኖርያ ቤት ጽዳት የምንጣፍ ጽዳት የመስታወት ጽዳት የሶፋ ጽዳት የመኪና እጥበት ለመሸጥ፣ ለመግዛት፣ ለመከራየት፣ ለማከራየት ለመኖርያ ቤት፣ ህንፃ፣ መጋዘን፣ መኪና፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ወዘተ ይደውሉልን፤ አርኪ የሆነ አገልግሎት ያገኛሉ! "መለያችን ሙሉ በሙሉ ህጋዊ የሆነ ከሚመለከተው አካል የንግድ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ ያለን መሆኑ፣ እንዲሁም የኢንሹራንስ ሽፋን ያለን መሆኑ ነው" አድራሻ፡- ቄራ ዳውንታውን ህንጻ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213/214 የሞባይል ቁጥር፡- 0944772700 0984726020 የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 0118685759 ፖ.ሳ.ቁ 16848 ኢሜይል ፡- skylightcleanplc@gmail.com
Kera Dawn Town 2nd Floor, Office No. 213 & 214, Addis Ababa, Ethiopia
Website coming soon
Sky Light Security & Cleaning Service PLC | ስካይ ላይት የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this businessKeep looking
Consulting Services · Addis Ababa
Consulting Services · Addis Ababa
Consulting Services · Addis Ababa
Consulting Services · Addis Ababa
Consulting Services · Addis Ababa
Consulting Services · Addis Ababa