General · Other Businesses
አታስቡ መፍትሔ አለኝ እያለ ነው - "ስማርት ተንቀሳቃሽ ጎማ መንፊያ " ለአያያዝ ምቹና ለአጠቃቀም ቀላል ኃይል የሚያገኘው ከመኪናዎ የሲጃራ መለኮሻ ሶኬት ነው አንድ የተኛ ጎማን በአማካይ ከ 2-5 ደቂቃ ውስጥ ይነፋል ጎማ ውስጥ የገባውን የንፋስ መጠን የሚያሳይ ዲጂታል ዲስፕሌይ አለው፤ የሚገባውንም ንፋስ ቀድመው ማስተካከል ይችላሉ ይህንን ወሳኝ እቃ በ 1,800 ብር ብቻ ገዝተው ካላስፈላጊ መጉላላት ይዳኑ ይደውሉልን አዲስ አበባ ውስጥ ያሉበት በነፃ እናደርሳለን ጃር ተሸክሞ ከላይ መጫን ቀረ ይሎታል Smart Solutions ጃሩ ባለበት አናቱ ላይ ስማርት ፓምፕ ገጥሞ ውሃ መቅዳት እየተቻለ ይላቹዋል በማንኛውም Android charger ቻርጅ መደረግ ይችላል ስማርት ጃር ፓንፕን አንድ ጊዜ ቻርጅ አድርጎ እስከ 8 ጃር ያስጠቅማል ወይም እስከ 2ወር እንደአጠቃቀሞ 460ብር ከ 1አመት ዋስትና ጋር Flat tyre? Nobody got time for that. So what do you do when you get a flat tyre in the middle of nowhere? Lucky for you we have got your back! Check out our cool portable tyre pump that you can conveniently carry with you anywhere, anytime.
Peacock, In front of Bole Matemia, Addis Ababa, Ethiopia
Website coming soon
Smart Solutions is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this businessKeep looking
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa
General · Addis Ababa