Tikuret Security and Cleaning Services

General · Other Businesses

is an innovative firm established by seasoned experts. Founder Teshome Jarso (Major), a former UN Department of Security staff member with over 30 years of service, also contributed to Ethiopia's law enforcement efforts in addressing national security challenges. The company envisions a safer, cleaner Ethiopia where professional security and hygiene services empower communities and businesses to thrive Drawing on this extensive experience, Teshome Jarso launched the agency to compete in Ethiopia's security sector. The company reflects his commitment to leveraging proven expertise for modern needs. The agency focuses on enhancing citizen well-being through reliable security for peace and effective cleaning for hygiene. Security Services Static security guards Mobile patrol services Event security managing Corporate security services Bodyguard services Investigation services Digital security service Digital Security Security camera installiation Access control installiation Fire & safety system Maintenance Cleaning Services Commercial office cleanin Residential deep cleaning Janitorial services Specialized cleaning Eco-friendly green cleaning የትኩረት የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት ኤጀንሲ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተ ባለራዕይ ድርጅት ነው፡፡ ባለቤቱ ተሾመ ጃርሶ (ሻለቃ) የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴኩሪቲ መምሪያ አባል ሲሆን የ30 ዓመታት አገልግሎት ልምድ አላቸው። በተጨማሪም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባል በመሆን በርካታ የፀጥታ ጉዳዮችን ለመፍታት የግል አስተዋፅኦ አድርገዋል። መስራቹ በኢትዮጵያ የጥበቃ እና ፅዳት ኤጀንሲ ለማቋቋም ወስኖ አሁን ወዳለው ወቅታዊ ገበያ ገብተዋል። የትኩረት የጥበቃ እና ጽዳት ኤጀንሲ ኃ.የተ.የግ.ማ በቲን 0100104832 የተመዘገበ ሲሆን በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሰራተኛና ክህሎት ቢሮ ፈቃድ ተሰጥቶታል። የኤጀንሲው ዋና ተልዕኮ የዜጎችን ሰላም እና ንፅህና በማረጋገጥ ጥበቃን ማሳደግ ነው። ኩባንያው ሙያዊ ጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎቶች ለማህረሰቦች እና የንግድ ድርጅቶች በማቅረብ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ንፁህ ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው። የጥበቃ አገልግሎቶች ቋዋሚ የጥበቃ አገልግሎት የቦዲጋርድና የዕጀባ አገልግሎት ልዩ ዝግጅቶች ጥበቃ አገልግሎት የትላልቅ ድርጅት ጥበቃ የወንጀል ምርመራ ስራ የዲጂታል ሴኩሪቲ አገልግሎት የዲጂታል ሴኩሪቲ የሴኩሪቲ ካሚራ ገጠማ አክሰስ ኮንትሮል ገጠማ የእሳትና ሴፍቲ ገጠማ ጥገናና ክትትል የፅዳት አገልግሎቶች የንግድ መስሪያ ቤቶች ፅዳት የመኖሪያ ቤቶች ስደት ቆሻሻ የማሰወገድ አገራት ልዩ የሆነ የፅዳት አገልግሎት ከአካባቢ ተስማሚ የቀናት

In front of Lemi Kura Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia

+251 97 2789578

+251 99 8562726

eyotejar18@yahoo.com

Website coming soon

Tikuret Security and Cleaning Services is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Unverified listing. Compiled from public sources and not confirmed by the business, so details may be out of date. Report incorrect information or remove this listing.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More general in Addis Ababa

See all General in Addis Ababa