Building Materials Suppliers · Construction and Engineering
were established one and half years ago in Addis Ababa, Ethiopia. our company provides different building and electrical materials sufficiently all over the country. ድርጅታችን ጦሳ ዛዮን ኤሌክትሪካል እና የህንጻ መሳሪያ ንግድ ከተመሰረተ ከአንድ አመት ተኩል በላይ የሆነው ሲሆን በዚህም የስራ ጊዜ ትልቅ አትራፊ በመሆኑ ደስታ ይሰማናል፡፡ በመሆኑም ከኮንስትራክሽን ድርጅቶች ጋ ር እና ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ጋር ከፍተኛ ጥምረት በማድረግ ጥሩ ለውጥ እና ተደራሽነት ያገኘ ድርጅት ነው፡፡ የምናቀርባቸው እቃዎች የኮንስትራከሽን ( የህንጻ መሳሪያ ) እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የፅዳት እቃ እና የፋብሪካ ( የቧንቧ እቃዎችን ) ያቀርባል፡፡ ድርጅታችንን እንድትጎበኙ እና ከድርጅታችን እቃዎችን እንድታዙ እንጋብዛችኋለን
Website coming soon
Tosa Zion Electrical and Building Materials is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.
Is this your business?
Claim this businessKeep looking
Commitment
Building Materials Suppliers · Addis Ababa