Teddy Print

Marketing & Advertising · Ethiopian Service Providers

is more than a print. We print your desire! Our Campany Strategy Vision Mission Values Goals Vision Mission Values Goals Providing a quality service through our motto of “More than a print” that beats Expectations Building a long-term partnership with our customers through innovation and cutting-edge technologies and treating our cutomers as a king Treating customers with full respect and dignity.- Integrity and Honesty- Best of business experience in practice.- Building a print and advertising company of Choice in Ethiopia by 2024 E.C- Become a key role player in the business having a strong base of Customer service while supporting the development of our country. ውድ ደንበኞቻችን ስለ ድርጅታችን ቴዲ ማተሚያ አመሰራረት እና የስራ እንቅስቃሴ በጥቂቱ ለመግልጽ ያህል፦ ማተሚያ ቤታችን በ2003 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ተቋቋመ። ማምረቻ ስፍራችን 550ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን የህትመት ማሽነሪዎቻችን ያረፉበት ቦታ 208 ካሬ ሜትር ላይ ነው። በተጨማሪም ለመጋዘንነት የተዘጋጅ በ150 ካሬ ሜትር ላይ አርፈዋል። ቀሪው ስፍራ ለማስታወቂያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ስፍራ ነው። በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ከ40 በላይ ቋሚ እና ከ20 በላይ ጊዜያዊ ሰራተኞችን በመቅጠር ሰፊ የስራ እድል የፈጠረ ጠንካራ ድርጅት ነው። በዚህም ለደንበኞቻችን ጥራት ያለው ህትመትና ማስታውቂያ ለተለያዩ የመንግስት ድርጅቶች፤ ለተለያዩ NGO እና ለግል ድርጅቶች በመስራት የተለያዩ መልካም ስራ አፈጻጸም ያገኘ ድርጅት ነው። በተጨማሪም ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎቻችን ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በማስመጣት በመዲናችን አዲስ አበባ በ24 አከባቢ ከ ጊብሰን ት/ቤት ጀርባ ወደ አውራሪስ በሚያወጣው መንገድ ቁ-2 ማተሚያ ቤታችንን በ500ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ማምረቻ ስፍራችን በ220 ካሬ ሜትር ለመጋዘንነት የተዘጋጅ 80ካሬ ሜትር የሰራተኞች ማረፊያ 32 ካሬ ሜትር ሲሆን ቀሪው ስፍራ ለማስታወቂያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ስፍራ ነው። በሁለቱም ድርጅቶቻችን አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ አንጋፋ ድርጅት ነው።

1. Addis Ababa Around 24 Behind Gibson School 2. Hawassa Around Agricultural Station Near Main Road, Ethiopia

046 212 3040

+251 904 151 515

teddyprint11@gmail.com

Website coming soon

Teddy Print is listed on Digital Ethiopia — a full website for this business hasn't been built yet.

Unverified listing. Compiled from public sources and not confirmed by the business, so details may be out of date. Report incorrect information or remove this listing.

Is this your business?

Claim this business

Keep looking

More marketing & advertising in Addis Ababa

See all Marketing & Advertising in Addis Ababa